“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው” አቶ አደም ፋራህ

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋናው ጽሐረፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋናው ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply