“ኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የግንባታ ዘርፍ ለያዘችው 10 ዓመት ዕቅድ ስኬት የውጭ አጋሮች ጋር አብራ መሥራት ትፈልጋለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቢግ 5 የኮንስትራክሽን ኤግዚቪሽን አስጀምረዋል። የኮንሥትራክሽን ዘርፉ ዕድገት 54 ነጥብ 4 ቢሊዮን የነበረ ሲሆን በቀጣይ ከዚህ ከፍ ያለ ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል ብለዋል። መንግሥት የዘርፉን ዕድገት ለማበረታታት ከቀረጥ ነጻ ማሽነሪዎችና ሌሎች አስፈላጊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply