
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሏት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአገሪቱ ከፍተኛ ተጽእኖ ያላት የእምነት ተቋም ናት። ባለፉት አምስት አስርት ዓመታት ውስጥ ቤተክርስቲያኗ በበርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያለፈች ሲሆን፣ ባለፉት ሳምንታት ያተከሰተውን ችግር መነሻ በማድረግ በተለይ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የገጠሟትን ችግሮች መለስ ብለን ቃኝተናል።
Source: Link to the Post