ኢትዮጵያ ከረመዷን ጾም እዝነትን፤ ከሁዳዴ ጾም ምኅረትን አብዝታ ትጠብቃለች፡፡

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመፈናቀል እና ግጭት፣ በእርስ በእርስ ጦርነት እና ድርቅ ፣ በውጭ ጫና እና በኑሮ ውድነት ቀላል የማይባል ጊዜን ያሳለፈችውና እያሳለፈች ያለችው ኢትዮጵያ ከረመዷን ጾም እዝነትን፤ ከሁዳዴ ጾም ምኅረትን አብዝታ ትጠብቃለች፡፡ ሁዳዴ እና ረመዷን በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ዘንድሮም አብረው መዋል ጀምረዋል፡፡ በዚህ ወቅት በአብያተ ክርስቲያናት የዐቢይ ጾም ፣ሰርክ ጸሎት፤ ቅዳሴ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply