“ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እና ትብብር በሁሉም ዘርፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑክ ቡድን ከሰኔ 9 እስከ 12/2016 በሚካሄደው እና ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር በሚል መሪ ቃል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply