ኢትዮጵያ ከነበረባት የዲፕሎማሲ ውጥረት ወደ ተረጋጋ መንገድ መምጣቷን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና የሚሲዎን መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተጠርተው ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ የልህቀት አመራር አካዳሚ ሥልጠና ጀምረዋል። ሥልጠናው በተለይ በጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ አጋጥሟት የነበረውን የዲፕሎማሲ መቀዛቀዝ እና ችግር ወደ ተስተካከለ አካሄድ ለማምጣት ያለመ ነው። የአፍሪካ ልህቀት አመራር አካዳሚ ዳይሬክተር ምህረት ደበበ (ዶ•ር) ኢትዮጵያ ባለፈው ጊዜ አጋጥሟት የነበረውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply