ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች፡፡ የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከሐምሌ 26 እስከ 28 ቀን 2023 የሚካሄድ ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መሪዎች ልዑክ አባል ሆነው በጉባኤው ይሳተፋሉ። በጉባኤው ከአፍሪካ ሩሲያ ጉዳዮች ባሻገር የኢትዮ ሩሲያን የተመለከቱ የጎንዮሽ ውይይቶች የሚደረጉና የጋራ ስምምነቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply