ኢትዮጵያ ከአማጺው ሕወሃት ጋር ለማደራደር ከሁለቱ ወገኖች ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሱዳን ዜና ምንጮች ዘግበዋል!

1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች እና ቁሳቁሶች እንደሆኑ ተገልጦ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች በተሰራጨው ፎቶ ላይ የሚታዩት ጥሬ ገንዘቦችና የሕክምና ቁሳቁሶች የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች መሆናቸውን ድርጅቱ ዛሬ በድረገጹ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply