ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ሕብረት ትብብር የኢትዮጵያ ኃላፊ ስቴፋን ሎክ ተፈራርመውታል፡፡ ድጋፉ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ለግብርና ማገገሚያ የሚውል መሆኑን የሚንስቴሩ መረጃ ያመላክታል። […]
Source: Link to the Post