ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የአንድ – አለቅ የድንበር አገልግሎት ስምምነት ለመስማማት በዝግጅት ላይ ናት

ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብን በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችላትን፤ የአንድ አለቅ የድንበር አገልግሎት ስምምነት ከኤርትራ ጋር ለመስማት በዝግጅት ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ። ይህ የተባለው ኢትዮጵያና ኬኒያ የሞያሌ አንድ – አለቅ የድንበር አገልግሎት ማዕከልን ወደ ስራ ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት በተፈራረሙበት ሥነ ሥርዓት ላይ ነው። በሥነ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply