“ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) የኢትዮጵያ ተወካይ አቢባቶ ዌንፎል ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በድርጅቱ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ኹኔታዎች ላይ ያተኮረ መኾኑን ኢዜአ ዘግቧል። አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply