ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ልምድ መውሰዷ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በኮሪያ ሪፐብሊክ ያላቸውን ቆይታ በተመለከተ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት በኮሪያ ሪፐብሊክ እየተደረገ ያለው ጉብኝት ኢኮኖሚን የሚያጠናክር ነው። በተለይ ባለፋት 70 ዓመታት ደቡብ ኮሪያ በማኒፋክቸሪንግ ዘርፍ ትልቅ ልምድ የሚወሰድባት ሀገር ናት። በሀገሪቱ ያለውን ልምድ ከመቅሰም ባሻገር የኮሪያ ባለሃብቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply