“ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ።ዛሬ ከጅቡቲ፣ ከኬንያ፣ ከዩጋንዳ፣ ከሶማልያ፣ ከኤርትራ እና ከደቡብ…

https://cdn4.telesco.pe/file/M6JZmfg0gI8A3pyZFDWQj3TtI5RrJ7NPvnFtREbJQKjLbC8oKnVmghKHBWJoUXVvhbx5ofaylIh0KFQIrzX8MbfEb5v8Aqbf2ZFpzSjnTrW53aUYV-W0_PLJeRu0WcV4Mukk5EEWpMo1luwVMsp3rRnXFQVht4NMBo8v4_8q8IZQ-3e1X5z0oX6S6HsmPEmbHG8WJZ65003-QhCp5OzE1BaVsn6ScEfu4LoegBYrdQA-Hyx1oE11YLJn_Z8cDonBmqlu94ooprmvOHhVoPMlkgbuGzeJfB7KLWuVfYlw6dOR5FGhKN9giJlwaF2dj-Fw9DNs-vJh89687xRh8psl_Q.jpg

“ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ።

ዛሬ ከጅቡቲ፣ ከኬንያ፣ ከዩጋንዳ፣ ከሶማልያ፣ ከኤርትራ እና ከደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር ጥልቅ የስልክ ውይይት ማድርጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገልፀዋል።

በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉም በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply