You are currently viewing ኢትዮጵያ ውስጥ ለሠሯቸው ሥራዎች ከሕንድ መንግሥት ከፍተኛ ሽልማት የተቀበሉት ሕንዳዊ – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ ውስጥ ለሠሯቸው ሥራዎች ከሕንድ መንግሥት ከፍተኛ ሽልማት የተቀበሉት ሕንዳዊ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/68c0/live/69c26230-9c10-11ed-8c4f-23b7699d9ad5.jpg

ዶ/ር ካናን ከተማሪዎቻቸው እና ከአካባቢው ማኅብረሰብ ጋር በመሆን እስካሁን 93 ድልድዮችነ ገንብተዋል። 55 ምንጭ ውሃዎችን አጎልብተዋል። እንደዚሁም አርሶ አደሮች ለሚገለገሉባቸው መስኖዎች የሚሆን ሦስት አነስተኛ ግድብ ሰርተዋል። አንድ ገጠር ቀበሌም ኤሌትሪክ እንዲያገኝ ድጋፍ አድረገዋል። ሕንድ መንግሥትም ይህንን ስራቸውን ተመልክቶ ከፍተኛ የተባለውን ሽልማት አበርክቶላቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply