“ኢትዮጵያ ውስጥ ከትናንትና መላቀቅ ያልቻሉ ዋልታ ረገጥ መገፋፋትን የሚመርጡ፣ በራሳቸው ሳይኾን በጠላት አጀንዳ የሚመሩ፣ በንጹሐን ደም የፖለቲካ አጀንዳ የሚሠሩ እኩያን ቡድኖችና ግለሰቦች አሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የኢፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የሁላችን ቤት ናት ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋራ የምናድግበት በጋራ የምንበለጽግበትን፣ በጋራ በሰላም የምንኖርበትን ሁኔታ መፍጠር ካልቻልን ማናችንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply