ኢትዮጵያ የሃሳብ እና የምክክር አቢዮት ያስፈልጋታል!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሮኬት ተመንጥቃ ከወጣችበት ጥንታዊ እና ቀደምት የከፍታ ታሪኳ ይልቅ እንደ ናዳ ተምዘግዝጋ የወረደችበት አሁናዊ የቁልቁለት ተረኳ በብዙው ያስቆጫል፡፡ ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ እንደ ኮኮብ አብርታ እንደ ዘበት መዘንጋቷ አስተውሎ ላሰበው ልብ ይሰብራል፡፡ “አግኝቶ ማጣት፤ ቀድሞ መመራት የእግር እሳት ነው” ይላሉ ኢትዮጵያውያን በብሂላቸው፡፡ በዓለም ላይ ከተመዘገቡት አራት ታላላቅ ጥንታዊ ሥልጣኔዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply