ኢትዮጵያ የማዕድን ቋት እያደራጀች መሆኑ ተገለፀ

ከውጭ ከሚገቡ የድንጋይ ከሰል ምርቶች በላቀ ደረጃ የሚገኝ የድንጋይ ከሰል በአገራችን እንደሚገኝም ተረጋግጧል ዕረቡ ግንቦት 24 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ የማዕድ ሀብቷን በአንድ ቋት መዝግቦ ለማስቀመጥና ለኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማዋል የምትገለገልበት የማዕድን ዳታቤዝ ፕሮጀክት ቀርፃ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለፀ፡፡…

The post ኢትዮጵያ የማዕድን ቋት እያደራጀች መሆኑ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply