አዲስ አበባ፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ለ24ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው። ከኅዳር 25 እስከ 30/2015 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ የኅብረቱን ሊቀመንበርነትን የተረከበችው። ጉባዔው በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያጋጥሙ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትን፣ ሕገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውርን፣ አደንዛዥ እፅ እና ሌሎች የተለያዩ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል እንደሚሠራ ተገልጿል። ማርታ ጌታቸው ለኅብረተሰብ […]
Source: Link to the Post