“ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ በማድረግ ካጋጠማት የግጭት አዙሪት መውጣት አለባት” ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ እና በፌደራል አሥተዳደራዊ ሥነ ሥርአት አዋጅ ላይ ውይይት አድርገዋል:: በውይይቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕን ተግባራዊ በማድረግ ባለፉት ጊዜያት ለተፈጸሙ በደሎች እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተገቢውን ምላሽ መስጠት እንደሚገባት ተናግረዋል። ተስፋዬ በልጅጌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply