
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አገራቸው በኃይል እና በወረራ ማሳካት የምትፈልገው ነገር እንደሌለ በመግለጽ በአጎራባች አገራት ላይ ወረራ የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ተናገሩ።ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ የባሕር በር እንደሚያስፈልጋት ለአገሪቱ ምክር ቤት አባላት ያደረጉት ንግግር በአካባቢው ውጥረትን እና ግጭትን ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋትን ፈጥሮ ቆይቷል።
Source: Link to the Post