
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ተረጋገጠ፡፡
የብሪክስ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ፣ አረብ ኢምሬትስ፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን እና አርጀንቲና የብሪክስ አባል እንዲሆኑ ውሳኔ አሳልፈዋል።
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው ጉባዔ፤ ሀገራቱ በፍረንጆቹ ከጥር 2024 ጀምሮ የብሪክስ ሙሉ አብል መሆን ይችላሉ ተብሏል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሃሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም
ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube
https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Source: Link to the Post