ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኛት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ገለጹ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረቱን በአየር ንብረት ለውጥ፣ ግብርና እና ቴክኖሎጂ ላይ ያደረገ በብሪክስ ጥምረት ማዕቀፍ ስር የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የምሁራን እንዲሁም የተመራማሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ኢትዮጵያ ለባለብዙ ወገን ግንኙነት ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው ብለዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏም በብዙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply