“ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ ነው” በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ መድረክ ነው ሲል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። እ.አ.አ ታኅሣሥ 2 እና 3 ቀን 2023 በደርባን ከተማ የተካሄደው መድረክ ደቡብ አፍሪካ የ2023 ፕሬዚዳትነት ኃላፊነቷን የምታጠናቅቅበት እና የቀጣይ ዓመት ፕሬዚዳንትነቱን ለምትቀበለው ሀገር የምታስተላልፍበት ነበር። እንዲሁም ወደ ትብብሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply