ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተቋም እያቋቋመች ነው

ኢትዮጵያ ኒውክሌርን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል ለምታደርገው እንቅስቃሴ እንደመጀመሪያ ምዕራፍ የሚቆጠረውን የኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተቋም እያቋቋመች እንደሆነ ብሔራዊ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የኒውክሌር ፕሮግራም ሰፊ እና ለረጅም ዓመት የሚሠራ ሥራ በመሆኑ የምርምር ማዕከል የሆነው ይህ ተቋም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply