“ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች ነው” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች መሆኗ ተገልጿል፡፡ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ በኢትዮጵያ ለመገንባትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ የኒውክሌር መሠረተ ልማት ለማልማት እየተሠራ ነው፡፡ በዚህም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሩሲያ ሮሳቶም ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያ ኃላፊዎች ጋር በአዲስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply