You are currently viewing ኢትዮጵያ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ ወገንተኛና ከፋፋይ ነው አለች  – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ ወገንተኛና ከፋፋይ ነው አለች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/178f/live/58b89020-c7d7-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

ኢትዮጵያ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በጦርነቱ የተፈጸሙ ጥሰቶችን በተመለከተ የደረሰበት ድምዳሜ አንድን ወገን ነጻ የሚያወጣ፣ ጊዜውን ያልጠበቀ እና አቀጣጣይ ነው ስትል ወቀሰች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ለሁለት ዓመት በዘለቀው ጦርነት ሁሉም ተፋላሚ ወገኖች የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል ሲሉ መሥሪያ ቤታቸው የደረሰበትን ድምዳሜ መጋቢት 11/2015 ዓ.ም. መስጠታቸውን ተከትሎ ነው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምላሽ የሰጠው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply