ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን ለማጠናከር የሚያስችል 165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኘች።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ አመቻችነት የአረንጓዴ ልማትመርሐ ግብርን ለማጠናከር የሚያስችል165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አግኝታለች። ከተገኘው ድጋፍ ውስጥም 107 ሚሊዮን ዶላሩ የረጅም ጊዜ ብድር ሲኾን 58 ሚሊዮን ዶላሩ ደግሞ የልማት ድጋፍ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰቱ ተያያዥ ችግሮችን መቋቋም የምንችለው ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply