“ኢትዮጵያ የአንድነት ሀገር ናት፤ የሚያምርባት እና የምትገለጥበት አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ነው” ሠልጣኞች

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት በዘለቀው ታላቅ ታሪኳ በአንድነት፣ በነፃነት፣ በፀና ብሔራዊነት፣ በሀገር ወዳድነት፣ ከራስ በላይ አሳቢነት በሚያውቁ ልጆቿ ትታወቃለች። ልጆቿ ለአንድነት በሚሠጡት ታላቅ ሀገራዊ እሳቤ ምክንያት ለዘመናት ተከብራ እና ታፍራ ኖራለች። መከራዎቿን እና መሰናክሎቿንም አልፋለች። ይህች በአንድነት እና በፀና ብሔራዊነት የሚታወቁ ልጆች ያሉባት ሀገር ከግማሽ ምዕተ ዓመት ወዲህ አንድንቷን የሚያናጉ፣ የልዩነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply