ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቅረፍና ለደን መልሶ ልማት ላደረገችው አስተዋጽዖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና አገኘች።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “አፍሪካ የዓለም አቀፍ ንቅናቄ አጣዳፊነት” በሚል መሪ ሀሳብ አሜሪካን አካዳሚ ኦፍ አቺቭመንት እና ግሎባል ሆፕ ኮአሊሽን የተሰኙት ተቋማት በዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ባዘጋጁት ልዩ ዝግጅት ላይ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር ‘የአፍሪካ የላቀ አመራር’ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ስታስጀምር፣ በአራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply