ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በድል ያጠናቀቀችበት ታሪክ የማይረሳው ቀን – ጥር 13/1954 ዓ.ም

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1957 እንደጀመሩት ከታሪክ ማህደር እንረዳለን፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውም በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ነበር የተካሄደው፡፡ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1962 ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጀች፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለፍጻሜ ደርሶ ግብጽን 4 ለ 2 በመርታት አሸናፊ ኾነ፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply