የኢትዮጵያ መንግሥት የአገሪቱን አንድነትና መረጋጋት ለማረጋገጥ የወሰደው እርምጃ ቆራጥነት የተሞላበት መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ተናገሩ። ሙሳ ፋኪ ማሐማት ይህንን የተናገሩት ትናንት እሁድ ጂቡቲ ውስጥ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 38ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post