ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን የምትቀላቀልበትን ሂደት ማፋጠን በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የዓለም የንግድ ድርጅት የአዲስ አባል ሀገራት ድርድር የሥራ ዘርፍ ዳይሬክተር የኾኑትን ሚስ ማይካ ኦሺካዋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን የምትቀላቀልበትን ሂደት ማፋጠን በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ በኩል እየተደረጉ ያሉ ቴክኒካል ድርድሮች በፍጥነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply