ዶ/ር ሃብታሙ ጥላሁን ካሣሁን – በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ – የውኃና ውኃ ነክ ጉዳዮች ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በቅርቡ የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌትና የወደፊት ውጥንን አስመልክቶ በተካሔደ የዌቢናር መድረክ ላይ በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ስም የአውስትራሊያን ተሞክሮዎች በሚያንጸባርቅ ገፅታ ስላቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፋቸው ይገልጣሉ።
Source: Link to the Post