ኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ እዳ መክፈል አልቻለችም መባሉ እጅ የመጠምዘዝ ሙከራ ነው – ጠ/ሚ አብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ መንግስት የውጭ እዳን በመክፈል ከፍተኛ ስኬት አስመዝግቧል ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply