ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የማዕድን ሀብት ለኃይል አማራጭ በመጠቀም የካርበን ልቀት ለመቀነስ እየሠራች እንደኾነ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ እንደገለጹት ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍን ለኃይል አማራጭነት በመጠቀም የካርበን ልቀትን ለመቀነስ እየሠራች ትገኛለች። ኮፐር፣ ኒኬል፣ ኮባልት፣ ሊቲየም እንዲሁም ሌሎች ውድ እና ለኃይል አማራጭ የሚኾኑ የማዕድን አይነቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ስለመኾኑ በተለያዩ መንገዶች መረጋገጡን አመላክተዋል። ኢትዮጵያ ያላት ሀብት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ የደረሰውን የካርበን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply