“ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ! በዛሬው ዕለት 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ ጥቅምት 15 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply