ኢትዮጵያ ፬ ቁልፍ ጉዳዮችን የቅድምያ ቅድምያ ካልሰጠች ያሰጋኛል።

 ==========ጉዳያችን=========ዓለም እየገባችበት ስላለው ማጥ በሚገባ አልተነገረንምዓለማችን አሁን ያለችበት ሁኔታ የትኛውም ሚድያም ምሑርም ሆነ ተንታኝ በሚገባ እየነገሩን አይደለም።ምሑራዊ ብልግና፣ጋዜጠኛዊ አድርባይነት እና ተንታኛዊ አሽቃባጭነት በዝቷል። የምዕራቡ መገናኛዎች በቀዝቃዛው ጦርነት ጊዜ ከነበሩበት ወርደዋል።የዩንቨርስቲ ምሑራን ለሰው ልጅ እና ለትውልድ ቀጣይነት የሚያስቡ እና እውነቱን የሚያወጡ ሳይሆኑ የጥናት ጽሑፎቻቸው ሁሉ በአዋጪ የገንዘብ ጥቅም ላይ ተመስርተው ማሰብ አናውዟቸዋል። ስለሆነም ዓለም ወደ ከባዱ እና የማይቀረው ታላቅ ጦርነት ለመግባት ዳር ዳር እያለች ነው። የዩክሬኑ ጉዳይ ጧት እና ማታ

Source: Link to the Post

Leave a Reply