ኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነውን የፈርኒቸር ፍላጎቷን በአገር ውስጥ አምራቾች እንደምትሸፍን ተገለፀ

ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነውን የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች ፍላጎቷን በአገር ውስጥ አምራቾች እንደምትሸፍን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። “ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የፊንቴክስ 3ኛ ዙር የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና የግንባታ…

The post ኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነውን የፈርኒቸር ፍላጎቷን በአገር ውስጥ አምራቾች እንደምትሸፍን ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply