ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን በመላዉ ሀገሪቱ ለሚገኙ 500 አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ተወካይ መሳይ ውብሸት የዜጎች ሁለንተናዊ እድገት እንዲረጋገጥ ተቋማቸው ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ተቋሙ የዊልቸር፣ ክራንች፣ ነጭ በትር እና የጆሮ አጋዥ ማዳመጫዎች ድጋፍ አድርጓል ነው ያሉት፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ፌደሬሽን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply