ኢትዮ ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በገበታ ለሀገር ለሚገቡ ፕሮጀክቶች 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።

ድጋፉ በገበታ ለሀገር ለሚለሙት  የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና  ኮይሻ ፕሮጀክቶች እንደሚውል ኢትዮ ቴሌኮም ገልጿል።

የተለያዩ መንግስታዊ እና የግል ተቋማት ለገበታ ለሀገር ድጋፍ እያደረጉ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ኢትዮ ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply