ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬህይዎት ታምሩ እንደተናገሩት የዲጅታል መታወቂያው በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚኾኑ ዜጎች ለማዳረስ የታቀደ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን ዜጎችን በመመዝገብ 32 ሚሊዮን ዜጎችን ተደራሽ በማድረግ የሀገራዊ እቅዱን 36 በመቶ የሚያከናውን ይኾናል ሲሉ ሥራ አሥፈጻሚዋ ተናግረዋል። ብሔራዊ የዲጅታል መታወቂያ የዲጅታል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply