ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 በጀት ዓመት የገቢ ምንጮችን በማስፋት፣ በዋናነት ከመሠረታዊ ቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር ያሉ በርካታ ተቋማትና አጠቃላይ ደንበኞችን ማዕከል ያደረጉ የዲጂታል መፍትሔዎች፣ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የኔትወርክና የሲስተም አቅም በማሳደግ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር አግኝቷል፡፡ ድርጅቱ ከዕቅዱ 101 በመቶ ማሳካቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬህይዎት ታምሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply