ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር የተሳካ ድርድሮችን ማድረጋቸው ተገለፀ

ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሰረተ ልማት መጋራት እና ትስስር ላይ ያደጉት ዘርፈ ብዙ ድርድሮች በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። ኩባንያዎቹ በቅርቡ ሥምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ተገልጿል። _____________…

The post ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር የተሳካ ድርድሮችን ማድረጋቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply