ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የበረራ ትኬት ክፍያን በቴሌብር እንዲፈጽሙ የሚያስችል ስምምነት ተስማሙ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮ ቴሌኮም እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ መካከል የአገር ውስጥ መንገደኞች የበረራ ትኬት ግዢ ክፍያዎችን በቴሌብር መፈጸም የሚያስችል ስምምነት በዛሬው ዕለት ተደርጓል። ስምምነቱም የአየር መንገዱ ደንበኞች የጉዞ ትኬት ግዢ ክፍያዎችን በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ቀላል፣ ፈጣን፣…

The post ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የበረራ ትኬት ክፍያን በቴሌብር እንዲፈጽሙ የሚያስችል ስምምነት ተስማሙ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply