ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ችግር ሊያጋጥም እንደሚችል አስታወቀ::ዕኢትዮ ቴሌኮም ከአገር ውጭ (በጂቡቲ) በኩል በሚያልፉ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/bGwFlde2EjiAFs_n7dN_TOGC-4axDbL7quh_0g39qJm5lpd3bWIgO2qCpoP6T1ogb_CouIl90VNm-_1u3pTGeX__ho327cLrfBu4F1IiGKCsl5o3A3DZyRXIQQngSNkiKopi1a3l_HIBhDBgQUOfVyS9zVkyHmqzidQpzB7pSX6k2QERZ7isclXNrol5Zqj-1u5zMCrosp78_yWlT1rLBAbeYpebG5hOswZ_dGYqvujyupEk3hUBJEtgaIIgtVcagceGlQSf1SAzhSAArJFfnmdg7tt2WE_T1J7Dz6L_M7ExkDLBMG54pPU0ikriE9ikOAJOw74mdzd5rgzsgo0wzQ.jpg

ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ችግር ሊያጋጥም እንደሚችል አስታወቀ::

ዕኢትዮ ቴሌኮም ከአገር ውጭ (በጂቡቲ) በኩል በሚያልፉ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመር ላይ ባጋጠመ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ችግር ሊያጋጥም እንደሚችል አስታውቋል።

አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ባለሙያዎቹ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውንም በመግለጽ፤ ደንበኞቹ እስከዚያው በትዕግስት እንዲጠባበቁት ጠይቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply