ኢትዮ ቴሌኮም የ”ዌስተርን ዩኒየን“ ሃዋላ አገልግሎት ጀመረ

ዕረቡ መስከረም 18 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮ ቴሌኮም የ”ዌስተርን ዩኒየን“ ሃዋላ አገልግሎትን በአገልግሎት መስጫ ማዕከላቱ ማስተናገድ መጀመሩን አስታውቋል።

ደንበኞቹ በዌስተርን ዩኒየን ከባህርማዶ ሃዋላ ሲላክላቸው በአቅራቢያቸው በሚያገኙት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመሄድ፤ ምቾት እና ቅልጥፍና ከተላበሰ መስተንግዶ ጋር መቀበል እንደሚችሉ ገልጿል።

 

ደንበኞች ገንዘቡ በቀጥታ ወደቴሌብር አካውንታቸው እንዲዛወር ካደረጉ ደግሞ 5 በመቶውን በስጦታ እንደሚያበረክትም ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።

The post ኢትዮ ቴሌኮም የ”ዌስተርን ዩኒየን“ ሃዋላ አገልግሎት ጀመረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply