“ኢንዱስትሪዎች ገበያ፣ ካፒታል፣ ብቁ የሰው ኃይል እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሰላምም መሠረታዊ ጉዳይ ነው” የሰላም ሚንስትር ብናልፍ አንዷለም

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን ካርቪኮ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል። በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውና የስፖርት ትጥቅ ልብስን በማምረት ወደ አውሮፓ ገበያ የሚልከውን ካርቪኮ ኢትዮጵያ ፋብሪካ በሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም በተመራ ልዑክ ተጎብኝቷል። ካርቪኮ ኢትዮጵያ በሸድ ብዛትና በካፒታል አቅሙ ግዙፍ ፕሮጀክት መመልከታቸውን የተናገሩት አቶ ብናልፍ እንደነዚህ አይነት ፋብሪካዎች የውጭ ምንዛሬን በማምጣት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply