ኢንዱስትሪያል ፓርኮችን ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር እየተጠና ነው

በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪያል ፓርኮችን ሙሉ በሙሉ ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የተለያዩ ጥናቶች በመደረግ ላይ ናቸው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት አማካሪ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። በኢትዮጵያ 13 ያህል ኢንደስትሪያል ፓርኮች ያሉ ሲሆን ዐሥሩ በሥራ ላይ ሲሆኑ ኹለቱ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply