የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል ለኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጠዋል፡፡
የቀድሞው የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደነበሩ ይታወቃል።
ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአሁን ሰዓት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ መሆናቸው ይታወሳል።
በመቅደላዊት ደረጀ
ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም
Source: Link to the Post