ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡየቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸ…

https://cdn4.telesco.pe/file/HFloysxa_bQMMOX4ILBGk_B1MKkwsvYkEP3zj6niVZPlArfActIE5u5M66LcbvVH6RQSMLgSb7oxG4C1u0IT0ZCNnFw9Xs-nFNUc704bK5cgp32dof-_MU7NWyzPmJ3uEtOmMhtuES-1b7e3WVHSbtFBIPZ9HfsA0Wf8TG7KqTF8AKqpyoy5HHl3LEEQCUlMl03xYsOJ5qpSuPz0xHyACC-t1KlKhOeeZrc2opAy_yiyHOegRKM-QETgqN8pzsEtWM92HjdB_ED4RbiSaulVlZgAmNQBRWz6_UWM9FBn11M_dH0CEjJry3_n0f29I0Jre5aAWA_1DeDOIHc6SK2KgA.jpg

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል ለኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጠዋል፡፡

የቀድሞው የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደነበሩ ይታወቃል።

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአሁን ሰአት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ መሆናቸው ይታወሳል።

በመቅደላዊት ደረጀ
ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply